About

 

የማኅበረሰቡ አላማ

 

የማኅበረሰቡ አላማ በአንድ በኩል የኢትዮጵያውያንና ትዉልደ ኢትዮጵያዉያንን የእርስ በእርስ ግንኙነትና ማህበራዊ መስተጋብር የማጎልበት ሥራ ላይ ማለትም ባህላችንን፣ ታሪካችንን፣ ቋንቋዎቻችንንና ሌሎች ጠቃሚ እሴቶቻችንን ማዳበር በሌላ በኩል ደግሞ በዚህ ሃገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንንና ትዉልደ ኢትዮጵያዉያንን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጥቅሞች ማስከበር ነው።